የአንዋር መስጅዱ የፊት ተሰላፊ ኮማንደር ጡሃ በተሰጣቸው ላፕቶፕ የልብ ልብ ተሰምቷቸው ይበልጥ ለመንግስቴ ታዛዥነታቸውን ለማሳየት አዲስ ማስታወቂያም ማስጠንቀቂያም በአንዋር መስጅድ በውጭም በውስጥም በአጥሩም በበሩም ለጥፈዋሉ አሉ ። አጃኢብ ነውኮ እኚህ ኢማም ግን እንደው ተጠሪነታቸው ለፈጣሪ ለረህማኑ ወይስ ለባለስልጣኑ ? ምናለ መስጅዱን ቀበሌ ባያስመስሉት ። አንዳንዴኮ ከመስጅዱ ስፒከር የሚወጣው ከቀበሌ ሊቀመንበር ስብሰባንጅ ከፈጣሪ ቤት አይመስልም። አንድ ቀን መቼም ሳት ብሏቸው" እስተው ሶፋችሁን አስተካክሉ ኢሃዲግን ተከተሉ " ማለታቸው አይቀርም ። በተራ ቁጥር 6 ላይ የተጠቀሰው በቀጥታ እሳቸውን የሚመለከት መሰለኝ ከሶላት በሁላ አላስፈላጊ የሚያጋጭ መልእክት
No comments:
Post a Comment