ድምጻችን ይሰማ!
የኮሚቴው የህግ ጉዳዮች ተጠሪ ዳዒ ካሚል ሸምሱ ያቀረበው የክስ መከላከያ (በጽሁፍና በድምጽ)
እሁድ ሚያዝያ 5/2006
የኮሚቴው የህግ ጉዳዮች ተጠሪ ዳዒ ካሚል ሸምሱ ያቀረበው የክስ መከላከያ (በጽሁፍና በድምጽ)
እሁድ ሚያዝያ 5/2006
የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባልና የህግ ጉዳዮች ተጠሪ የነበረው የህግ ባለሙያው ካሚል ሸምሱ በፍርድ ቤት ያቀረበው የክስ መከላከያ በጽሁፍና የድምጽ ትረካው ከታች በሚገኙት ሊንኮች ቀርቧል፡፡ የጀግኖቻችን የክስ መከላከያ የህዝበ ሙስሊሙን ጥያቄ በሚገባ በማብራራቱ ረገድ የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ጽሁፉንም ሆነ ድምጹን ላልደረሳቸው ሁሉ በማዳረስ ሁላችንም ሀላፊነት ወስደን እንረባረብ!
...See More
No comments:
Post a Comment